image000001 (1)

UPDATE 07/18/2022 – ሜሮን ያለምንም አካላዊ ጉዳት እንደተገኘች የሞንጎምሪ ካውንቲ ዛሬ ፖሊስ አሳውቋል።

———-

የሞንጎምሪ ፖሊስ ዲፓርትመንት የኮልድ-ኬዝ ክፍል ዛሬ በድረ-ገፁ እንዳስታወቀው በምስሉ ላይ የምትታየው የ39 ዓመቷ ሜሮን ገብረሂወትን በማፈላለግ ማህበረሰቡ እንዲያግዘው ጠይቋል። ሜሮን ገብረሂወት ለመጨረሻ ጊዜ የታየችው አርብ ጁን 24፤ 2022 በ1900 ፌዘርዉድ ስትሪት አካባቢ ነበር።

የሜሮን ገብረሂወትን ያለችበትን የሚያውቅ ማንኛውም ሰው በ 301-279-8000 ወይንም በ 240-773-5070በማንኛውም ሰዓት ደውሎ ጥቆማ መስጠት ይችላል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.