UPDATE: 12:30PM — ፖሊስ ጥበቃዬንና ምርመራዬን ጨርሻለሁ ብሏል። ተጨማሪ መረጃ አልተሰጠም
የታኮማ ፓርክ ሚድል ስኩል የስልክ ማስፈራሪያ ስለደረሰው ፖሊስ በቦታው ተገኝቶ ምርመራና ጥበቃ እየተደረገለት ነው::
ተማሪዎችና ሰራተኞች እስካሁን በትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን ሁሉም በሮች ተቆልፈዋል። የመማር ማስተማር ፕሮግራሞች በፕሮግራማቸው መሰረት ቀጥለዋል።
የታኮማ ፓርክ ፖሊስ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖር ሰዎች ወደ ታኮማ ፓርክ ሚድል ስኩል ከመሄድ እንዲታቀቡና ተለዋጭ መንገድ እንዲፈልጉ መክሯል።