ከጁላይ 1፣ 2022 ጀምሮ የዲሲ ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን ቀድሞ ከነበረው 15.20$ ወደ 16.10$ ከፍ ብሏል። ማንኛውም ቀጣሪ ይህን ህግ መከተል እንዳለበትም የዲሲ ህግ ይደነግጋል።
ተቀጣሪዎች የደሞዝ መብት ጥሰት ተፈፅሞብናል በለው ካሰቡ ይህን ሊንክ በመጫን አቤቱታ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን የዲ.ሲ የቅጥር አገልግሎቶች መምሪያአስታውቋል።