12/12/2024
ግሪን ካርድ ያላቸው ነዋሪዎች መሪዎቻቸውን እንዲመርጡ ረቂቅ ህግ ቀረበ

ግሪን ካርድ ያላቸው ነዋሪዎች መሪዎቻቸውን እንዲመርጡ ረቂቅ ህግ ቀረበ

የዲሲ ካውንስል አባላት የሆኑት እነ ብርያን ናዱ፤ ቻርልስ አለን፤ ሮበርት ዋይት፤ ፒንቶ፤ ሉዊስ ጆርጅ፤ ሄንደርሰንና ሲልቨርማን ያረቀቁትና አሜሪካዊ ዜግነት የሌላቸው ነገር ግን ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ (ግሪን ካርድ) ያላቸ የዲሲ ነዋሪዎች በዲሲ ምርጫዎች እንዲሳተፉ የሚደረግ ምክክር ዛሬ እየተካሄደ ነው።

ይህ ህግ ከፀደቀ ማንኛውም ባለግሪንካርድ የዲሲ ነዋሪ መሪዎቹን መምረጥ ይችላል። ይህ ህግ በተለይም በቀጣዩ ምርጫ ኮንግረስን ሪፐብሊካኖች ይቆጣጠራሉ የሚለው ስጋት እንዲፋጠን ተሳታፊዎች አሳስበዋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት