12/12/2024
ደስተኛ ህይወት ለመኖር ስንት ብር ያስፈልጋል? – ሜሪላንድና ቨርጂንያ

ደስተኛ ህይወት ለመኖር ስንት ብር ያስፈልጋል? – ሜሪላንድና ቨርጂንያ

በቅርቡ በፐርዱ ዩንቨርስቲ በተደረገ ጥናት የምናገኘው ገንዘብ በደስታችንና በህይወት እርካታችን ላይ ተፅዕኖ እንዳለው አሳይቷል። ጥናቱ እንደሚያሳየው በአሜሪካ ደስተኛ ህይወት ለመምራት ሁሉም ስቴቶች የተለያየ የደስታ መጠን አላቸው ተብሏል።

በዚህም መሰረት ሜሪላንድ ውስጥ ደስተኛ ህይወት ለመኖር 130,200.00፤ ቨርጂኒያ ውስጥ ደስተኛ ህይወት ለመምራት ቢያንስ 106,890.00$ ያስፈልጋል ሲል አትቷል። ዲሲ እንደ ፖለቲካው በዚህ ጥናት ውስጥአልተካተተም።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት