ቆይታ ከኢትዮጲክጋ

የ2022 የጎበርናቶሪያል ምርጫን አስመልክቶ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭነት የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማህበረሰባችንን ጥያቄዎች እንዲመልሱና እቅድና አላማቸውን እንዲነግሩን ጋብዘን ነበር። ግብዣችንን አክብረው ለቃለመጠየቅ ፍቃደኛ ከሆኑት እጩዎች አንዱ የአሁኑ የካውንቲው ካውንስል አባል አቶ ኃንስ ሬይመር አንዱ ናቸው። ከናንተው የሰበሰብናቸውን ጥያቄዎች ጠይቀናቸው የሰጡንን ምላሾች እንደሚከተለው አሰናድተን አቅርበናል።

የኃንስ ሬይመር ቆይታ ከኢትዮጲክጋ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.