12/12/2024
Black and Yellow Modern Breaking News Facebook Post

ለዲሲና አካባቢው በሙሉ ዛሬ (07/18/2022) ከ4፡00PM እስከ ምሽቱ 10፡00 ሰዓት የሚዘልቅና የደራሽ ጎርፍ; ከባድ ውሽንፍር፤ የበረዶና መብረቅ አደጋ ሊያስከትል የሚችል ዝናብ ይኖራል ተብሎ ስለሚጠበቅ ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተመክሯል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት