Untitled design (3)

የሜጋሚልየን ጃክፓት ዛሬም የሚወስደው በማጣቱ ወደ ቀጣይ አርብ ተዘዋውሯል። አርብ እድለኛ ሰው ከተገኘ 630 ሚልየን ዶላር ይደርሰዋል።

ትላንት ማክሰኞ ማታ በተደረገው የእጣ አወጣጥ ላይ ሁሉንም እድለኛ ቁጥሮች የያዘውን ሎተሪ የገዛ ሰው ባለመኖሩ ነው ወደአርብ የተሸጋገረው። በትላንቱ እጣ የወጡት ቁጥሮች 02-31-32-37-70, Mega Ball: 25, Megaplier: 3 ናቸው።

ቀጣዩ እጣ አርብ በ11pm ይከናወናል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.