ቅዳሜ፣ ኦገስት27,2022
ከጠዋት 10 (A.M.) – ማታ 1 (P.M.)
ሁሉም የ MCPS ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ወደ ት/ቤት መመለስ አውደ ርዕይ ላይ ተገኝተው አዲሱን የትምህርት አመት እንዲያስጀምሩ ተጋብዘዋል። ዝግጅቱ ቤተሰቦች ስለ ትምህርት ስርዓቱ እና የካውንቲ ፕሮግራሞችና አገልግሎቶች እንዲያውቁ፣ ለቤተሰብ ተስማሚ ስለሆኑ እንቅስቃሴዎችና መዝናኛዎች፣ስለ ነጻ የኮቪድ-19 የክትባት ክሊኒኮች እና ሌሎችም አገልግሎቶች ለማወቅ ጥሩ አጋጣሚ ነው።
ነፃ ትራንስፓርት፦
MCPS ከሚከተሉት የ MCPS ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ወደ ዝግጅቱ ነፃ መጓጓዥ ያቀርባል፦
- ጌትስበርግ (Gaithersburg)
ቦታ:
Westfield Wheaton
11160 Veirs Mill Rd Wheaton, MD 20902
ወደ ት/ቤት መመለስ ክትባቶች
ቅዳሜ፣ ኦገስት 27፣ 2022
ዴኒስ ጎዳና ጤና ጣቢያ (240-777-1050)
ለክትባቶች ተመዝገቡ – ዌስትፊልድ ዊተን ወደ ት/ቤት መመለስ ክትባት
ነፃ የኮቪድ-19 ክትባቶች
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ጤና እና የሰው አገልግሎቶች ክፍል ነፃ የኮቪድ-19 ክትባት ክሊኒክ ያዘጋጃል።