Screen Shot 2022-07-29 at 19.13.19

የኃዋርድ ካውንቲ በኮቪድ ምክንያት የቤት ኪራይና ዩቲሊቲ መክፈል ላቃታቸው ነዋሪዎች እስከ 18 ወር ድረስ እዳቸውን ለመክፈል ማመልከቻ መቀበል ጀምሯል። ለዚህ ፕሮግራም ብቁ ለመሆን አመልካቾች የቤተሰባቸው የገቢ መጠን ከሃውሲንግ ኤንድ ኧርባን ዴቨሎፕመንት የድህነት ወለል ከ80% መብለጥ የለበትም ተብሏል።

ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ተከትለው ይሂዱ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.