ዩናይትድ ፕላኒንግ ኦርጋናይዜሽን በግንባታ፤ ከባድ መኪና ሹፍርና፤ የህፃናት አስተዳደግ ምግብ ዝግጅት፤ በኔትወርክ ዝርጋታ፤ የኤሌክትሪክ ቴክኒሻንነት፤ የቧንቧ ሰራተኛነትና በሌሎችም የስልጠና ፕሮግራም ከአበልጋ አዘጋጅቷል። ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ።
ሰም (ሶ አዘርስ ማይት ኢት) የተባለው ድርጀት ከኤን.ቢ.ኤ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በተለያዩ ሙያዎች የዲሲን ነዋሪዎች አሰልጥኖ ለስራ ለማብቃት ፕሮግራም ይዟል። ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ።
የዲሲ ሴንትራል ኩችና ኦክቶበር ላይ ለሚጀምረው የ12 ወር የምግብ ዝግጅት ስልጠና ማመልከቻዎችን እስከ ሴፕቴምበር 30 ይቀበላል። ለማመልከት ይህን ይጫኑ።
ሰም (ሶ አዘርስ ማይት ኢት) የተባለው ድርጀት ከኤን.ቢ.ኤ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በተለያዩ ሙያዎች የዲሲን ነዋሪዎች አሰልጥኖ ለስራ ለማብቃት ፕሮግራም ይዟል። ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ።