SUPER SALE (Facebook Post)

አመታዊው ከቀረጥ ነፃ ግብይት በቨርጂንያ ከኦገስት 5-7 2022 ይደረጋል። በዚህ የግብይት ወቅት ከቀረጥ ነፃ እንዲሸጡ የሚፈቀዱ የሸቀጥ አይነቶች 3 ሲሆኑ እነሱም

  1. የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች፤ አልባሳትና ጫማዎች – የመሸጫ ዋጋቸው ከ20$ ያልበለጡ የትምህርት መርጃ ቁሶችና ዋጋቸው ከ100$ ያልበለጡ አልባሳትና መጫሚያዎች ከቀረጥ ነጻ ይሸጣሉ።
  2. የአደጋ ጊዜ ቁሳቁሶች ፤- በዚህ ዘርፍ የተካተቱት ዋጋቸው ከ1000$ ያልበለጡ ተንቀሳቃሽ የሃይል ማመንጫ ጄኔሬተሮች፤ እስከ $350 የሚሸጡ በጋዝ የሚሰሩ ቼይንሶው መጋዞች፤ እስከ $60 ድረስ የቼይንሶው መለዋወጫዎችና ሌሎች ለኸሪኬን ጊዜ የሚያገለግሉ ቈሶች ናቸው።
  3. Qualifying Energy Star™ or WaterSense™ የሚል ምልክት ያለባቸውና ለግል አገልግሎት የሚውሉ ዋጋቸው ከ$2500 ያልበለጡ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች ናቸው።

ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ተጭነው ይሂዱ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.