ከኦገስት 14-20 ድረስ ሜሪላንድ ከቀረጥ ነፃ ግብይት ይከናወናል። በዚህ አንድ ሳምንት የጊዜ ገደብ ውስጥ ዋጋቸው ከ100$ በታች የሆኑና የተፈቀደላቸው...
Month: August 2022
የዘር እኩልነትና የማህበራዊ ፍትህ ዳሰሳ ትራይቭ ሞንጎምሪ 2050 (ትራይቭ 2050) በሞንጎምሪ ካውንቲ ፕላኒንግ ዲፓርትመንት ተዘጋጅቶ የቀረበ አዲስ ካውንቲ አቀፍ...
ዛሬ ሐሙስ ምሽት ዋይት ኃውስ ፊትለፊት በሚገኘው የላፋያት መናፈሻ የወደቀ መብረቅ በ2 አዋቂ ወንዶችና በ2 አዋቂ ሴቶች ላይ ከባድ...
አመታዊው ከቀረጥ ነፃ ግብይት በቨርጂንያ ከኦገስት 5-7 2022 ይደረጋል። በዚህ የግብይት ወቅት ከቀረጥ ነፃ እንዲሸጡ የሚፈቀዱ የሸቀጥ አይነቶች 3...
Opportunity for small businesses. Launched in 2020, the ELEVATE program aims to provide high-quality executive leadership training to minority...
በየዓመቱ ኦገስት የመጀመሪያ ማክሰኞ የሚከበረው ውጪ የማምሸት ፕሮግራም (National Night Out on Tuesday) ዛሬ በተለያዩ ቦታዎች ይከበራል። ይህ በዓል...
Hybrid Model – Final Class for 2022 Starts August 15th In five weeks, you will earn industry credentials, gain...
ይህ 2ኛ ዙር የሞንጎምሪ ካውንቲ የአነስተኛ የንግድ ቤቶች የኪራይ ድጋፍ ፕሮግራም ብቁ በሆኑ የስራ ዘርፎች ለተሰማሩ የንግድ ተቋማት በተለይም...
ለዲሲ ነዋሪዎች ብቻ ይህ ካን አይ ሊቭ የተባለ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ለስራ ቅጥር ለማዘጋጀት፤ የራሳቸውን ንግድ መጀመር ለሚፈልጉና ቨርቿል...