12/12/2024
Untitled design (10)

ከዚህ ቀደም ለፖሊስ መኪኖችና ለአምቡላንስ ብቻ ይደረግ የነበረው የሙቭ ኦቨር ህግ (ጠጋ በሉ ህግ) ከኦክቶበር 1 ጀምሮ በሜሪላንድ ለሁሉም መኪኖች ተፈጻሚ ይሆናል ደንብ በሚተላለፉ ላይም ቅጣት ይኖራል።

በዚህ ህግ መሰረት ማንኛውም መኪና ከመንገድ ዳር ኃዛርድ እያበራ ወይንም ሌሎች የድንገተኛ አደጋ ምልክቶችን እያሳየ ከቆመ ከኋላው የሚመጣ ማንኛውም መኪና ፍጥነቱን እንዲቀንስና አንድ ሌን ወደግራ ዘሎ እንዲነዳ ያስገድዳል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት