12/12/2024
Screen Shot 2022-10-08 at 11.45.36

የስሚዞንያን ኤር ኤንድ ስፔስ ሙዚየም National Air and Space Museum, Smithsonian Institution ለወራት በእድሳት ምክንያት ተዘግቶ በመጪው ሳምንት ይከፈታል። ይህ ሙዚየም እንደድሮ ዘው ተብሉ አይገባበትም ተብሏል። ምንም እንኳ ሙዚየሙ በነጻ ቢሆንም ሙዚየሙን ለመጎብኘት ጎብኚዎች በቅድሚያ ቀጠሮ መያዝ አለባቸው። ቀጠሮ ለመያዝ ይህን ሊንክ ተጭነው ይመዝግቡ።

https://bit.ly/3fTc32T

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት