Untitled design (14)

ዳውን ታውን ሲልቨርስፕሪንግ አካባቢ የመኪናዎ ባትሪ ሞቶ መኪናዎ አልነሳም ካለ የከተማው ቢሮ በመደወል የነፃ የጃምፕስታርት (መኪና ማስነሳት) አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ። በ(240)-876-2911 ከጠዋቱ 6am ሰዓት እስከ ምሽት 10፡00pm በመደወል መስተናገድ ይችላሉ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.