ተጨማሪ መረጃ: ኦክቶበር 25/2023
ይህ ፕሮግራም ሊጠናቀቅ ቀናት ቀርተውታል:: የማመልከቻ የመጨረሻው ቀን ኦክቶበር 31 2023 ነው:: ለነዋሪዎች ይማመልከቻ ድጋፍ ለማድረግ ሐሙስ ኦክቶበር 26/2023 ፕሮግራም ተዘጋጅቷል:: የቋንቋ አስተርጓሚ ተዘጋጅቶ ይጠብቃል ተብሏል::
ቦታው
Library In-Person Event:
Date: Thursday, October 26
Time: 4-8pm
Location: Interim Library Location
7505 New Hampshire Avenue
Suites 201-208
Takoma Park, MD 20912
—-
አመታዊ ገቢያቸው ከ$50,000 በታች የሆኑ የታኮማ ፓርክ ቤተሰቦች ከነገ 10/25/2022 8፡00 am ጀምሮ ክፍት የሚሆነውን ማመልከቻ በመሙላት የ1000$ ድጎማ ከከተማው መቀበል እንደሚችሉ የከተማው አስተዳደር አስታውቋል።
ማመልከቻውንና ተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ተከትለው ያገኙታል።