12/12/2024
116686515_10158452531278164_4951497445345665103_n

ተከታዮቻችን ካደረሱን መረጃ ይህ ጠቃሚ ይመስላል። ይህ NACA – Neighborhood Assistance Corporation of Americaየተሰኘ ድርጅት ቤት መግዛት እየፈለጉ ከየት መጀመር እንዳለባቸው ወይንም አቅማችን አይችልም ብለው የሚያስቡ ዜጎችን የቤት ባለቤት የሚያደርግ ፕሮግራም ነው። ይህ ፕሮግራም ትንሽ ረዘም ያለ ፕሮሰስ ቢኖረውም አነስተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን ብዙ ሰዎች ግን ለቤት ባለቤትነት አብቅቷል። የሚጠቅም ከመሰላችሁ ተመዝግባችሁ አባል ሁኑና የፈጀውን ፈጅቶ የቤት ባለቤት ሁኑ። በተጨማሪም በሴክሽን 8 ቤቶች ለሚኖሩ ሰዎች የተለየ ፕሮግራም አላቸው። በዚህ ፕሮግራም መሰረት መንግስት የሚከፍለውን የቤት ኪራይ ገንዘብ ወደ ሞርጌጅ ክፍያ የሚቀይሩባቸው መንገዶች እንዳላቸው ይናገራሉ። ለማንኛውም ሊንኩን ተጭነው ይሂዱና ይመዝገቡ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት