Screenshot 2023-01-08 at 17.50.14

ለ18 ወራት በ1800 ተሳታፊዎች ላይ በተደረገ ጥናት የአልዛይመር በሽታ መባባስን በወራት ያዘገያል የተባለ መድኃኒት በገበያ ላይ እንዲውል ባሳለፍነው አርብ ፍቃድ አገኘ። ይህ ለከምቢ ተብሎ የተሰየመ መድኃኒት በጊዜ የጀመሩ ሰዎች የበሽታውን መባባስ በተለይም የመርሳትና የማሰብ ችግርን በ5ወር ያዘገያል ተብሏል። የፌደራል ፉድ አንድ ድራግ አድሚንስትሬሽን መድኃኒቱ በሽታው ላልተባባሰባቸው ወይንም ለጀማመረባቸው ብቻ እንዲሆን ፍቃድ ሰጥቷል።
ይሁንና ባለሞያዎች ከመድኃኒቱ ጋር ተያይዘው የሚመጡ የጎንዮሽ ጉዳቶች ላይ ትኩረት ያስፈልጋል ብለዋል። መድኃኒቱ በየሁለት ሳምንቱ በደም ስር ይሰጣል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.