መቻል ከዲሲ መዝናኛ ሜሪላንድ ቨርጂንያ ዜና ዲሲ ዌንስዴይ ተከታታይ ፊልም ሁለተኛ ሲዝን 07/14/2023 ባሳለፍናቸው ወራት ተወዳጅነትን አትርፎ የከረመው ዌንስዴይ የተሰኘው ተከታታይ የኔትፍሊክስ ሾው ሁለተኛ ሲዝን ለሰራለት እንደሆነ ኔትፍሊክስ አስታወቀ። ይህ በጄና ኦርቴጋ መሪ ተዋናይነት የሚሰራ ተከታታይ ፊልም በሳምንት ከፍተኛ ቁጥር ተመልካች ያለው የእንግሊዝኛ ፌልም በመሆን ሬከርዱን ይዟል። የፊልሙን ተመልሶ መምጣት አስመልክተዋ የፊልሙ ተዋናዮችና አድናቂዎች ደስታቸን በሶሻል ሚዲያ ገልጸዋል። About Author m.henok See author's posts ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት Continue Reading Previous Previous post: የአልዛይመር በሽታ መባባስን በወራት ያዘገያል የተባለ መድኃኒትNext Next post: ፓወርቦልና ሜጋሚልየን