12/12/2024
Screenshot 2023-01-08 at 17.50.14

አርብና ቅዳሜ የወጡትን እድለኛ ቅጥሮች ያገኘ ሰው ባለመኖሩ የሜጋ ሚልየን ሎተሪ ጃክፓት ወደ 1.1ቢልየን ፓወርቦል ደሞ ወደ 340 ሚልየን አድገዋል። ቀጣዩ የሜጋሚልየን እጣ ማውጣት ስነስራት ማክሰኞ ጃንዋሪ 10 ሲሆን የፓወርቦል ደሞ ሰኞ ጃንዋሪ 9 ምሽት ይከናወናል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት