12/12/2024
324147437_1544614716058869_4047285776214805232_n

4.7 ሚልየን እሚጠጉ እነዚህ የፊሸር-ፕራይስ የህጻን ማስተኛዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በኤፕሪል 12፤ 2019 እንዲመለሱ ከተጠየቀ በኋላ በእነዚህ ማስተኛዎች እስካሁን ለ8 ህጻናት ሞት ምክንያት ሆነዋል። እኚህ ማስተኛዎች በቤቱ ያለ ማንኛውም ሰው በ866-812-6518 በመደወል ወይንም www.mattel.com ላይ በመግባት ሪፈንድ መጠየቅ ይችላል። ሙሉ መረጃውን ለማየት ይህን ይጫኑ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት