12/12/2024
2626b954-db2b-45f5-a803-6d3d81e10275

የዲሲ ፖሊ ዛሬ ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ16 አመት ታድዳጊ የሆነውን አቤኔዘር አብርኃም ጌታቸው ጥቁር አንበሳ ሱቅ (3500 14th st NW) አካባቢ እንደጠፋና ለመጨረሻ ጊዜ የታየው ማክሰኞ ጁን 20 ከሰአት 3:20 ላይ በ3100 16 st NW አካባቢ ሲሆን ያለበትን ካወቃችሁ በለዲሲ ፖሊስ በስልክ ቁጥር 202-727-9099 ወይንም በ202-576-6768 በመደወል ወይንም በ 50411 ቴክስት በመላክ መጠቆም እንደሚቻል ተነግሯል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት