12/12/2024
FzLH3RbXgAgAQzL

የሞንጎምሪ ካውንቲ የቤቶችና ኮሚውኒቲ ጉዳዮች ቢሮ በቼቪቼስ አካባቢ በሚገኘውነ የአሪፍ ትምህርት ቤቶች ዲስትሪክት ውስጥ ያለው የዘ ክላውድ አፓርትመንቶች የቅናሽ ባለ 1ና ባለ2 መኝታ የመኖሪያ አፓርታማዎችን በሎተሪ ለመስጠት እየመዘገበ ነው። የምዝገባው የመጨረሻ ቀን ነገ ጁን 22 ነው።

ካውንቲው/አከራዩ የእድለኛ አመልካቾችን የወንጀልና የክሬዲት ምርመራ ያደርጋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት