ለህግ ነክ ጉዳዮችና ከቤት ኪራይ ጋር ተያይዞ የህግ እርዳታ ማግኝት ከፈለጉ
የህግ ውክልና የሚያስፈልገው ተከራይ ነዎት? በኮቪድ-19 ወቅት ከቤቶት ስለማፈናቀል (ኢቪክሽን)፣ ምን ዓይነት ጥበቃዎች እንዳሉ፣ እና እንዴት እርስዎን እንደሚመለከቱ ወይም እርስዎን እንደማይመለክቱጥያቄዎች ካለዎት የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ እና የሜሪላንድ የህግ እርዳታ የማህበረሰብ ህግ አገልግሎቶች እርስዎን ለመርዳት ግብዓቶች አሏቸው።
የሚከተሉትን ሊንኮች ተጭነው ተጨማሪ መረጃ ይጠይቁ
የሜሪላንድ የህግ እርዳታ
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ የማህበረሰብ ህጋዊ አገልግሎቶች
በተጭማሪም የመገልገያ (እንደ መብራት፤ ጋዝ፤ ኢንተርኔት ያሉ የዩቲሊቲ) እገዛ ካስፈለገዎት
መገልገያዎችን ለመክፈል እርዳታ ለማግኘት ተከራዮች ለሜሪላንድ የሰብአዊ አገልግሎት ዲፓርትመንት፣የሆም ኢነርጂ ፕሮግራሞች ቢሮ በሚከተለው ሊንክ ማመልከት አለባቸው፡- https://dhs.maryland.gov/office-of-home-energy-programs/how-do-you-apply/ ወይም ተከራዮች ያላቸውን የእርዳታ አማራጮች ለመወያየት የፍጆታ አቅራቢዎቻቸውን (ዎች) ማነጋገር ይችላሉ።
ለ BGE: https://www.bge.com/MyAccount/CustomerSupport/Pages/AssistancePrograms.aspx
ለPEPCO ፡ https://www.pepco.com/MyAccount/CustomerSupport/Pages/MD/AssistancePrograms(MD).aspx
ለዋሽንግተን ጋዝ ፡ https://www.washingtongas.com/home-owners/savings/energy-assistance
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ የማህበራዊ አገልግሎቶች ዲፓርትመንት
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ የማህበራዊ አገልግሎት ዲፓርትመንት (DSS) የካውንቲ ነዋሪዎችን በድንገተኛ መኖሪያ ቤት፣ ቤት እጦት፣ የምግብ ዋስትና እጦት፣ የጤና ግብዓቶች እና ሌሎችን ለመርዳት የተለያዩ ፕሮግራሞች አሉት። በ DSS የቀረቡትን ፕሮግራሞች አጭር ማጠቃለያ ለማግኘት እዚህ ጠቅ ያድርጉ ።
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ አገልግሎት ዲፓርትመንት ድረ ገጽን ይጎብኙ ።