12/12/2024

ቨርጂንያ ሃውዚንግ በኮቪድ-19 ምክንያት የገንዘብ ችግር ላጋጠማቸው የቤት ባለቤቶች እርዳታ ለመስጠት የቨርጂኒያ የቤት ሞርጌጅ እገዛ ፕሮግራም ወይም ቪኤምአርፒ መጀመሩን አስታውቋል። ፕሮግራሙ በቨርጂንያ የራሳቸው ቤት ኖሯቸው ነገር ግን በኮቪድ ምክንያት የገንዘብ ችግር፤ የኑሮ ወጪዎች መጨመር፣ የህጻናት እንክብካቤ ወጪ፣ የቤተሰብ ብዛት ለውጥ፣ የስራ መጥፋት ወይም የገቢ መቀነስ ወዘተ ላጋጠማቸው ነዋሪዎችን ለመርዳት ያሰበ ፕሮግራም ነው።

እርስዎም እርዳታ የሚፈልጉ የቤት ባለቤት ከሆኑ፣ ይህን ሊንክ በመጫን የVMRP የብቃት መስፈርቶችን፣ VMRP የሚሸፍናቸውን የሞርጌጅ አይነቶች፣ እና ማመልከቻዎን ለመሙላት አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉንም አስፈላጊ ሰነዶች ዝርዝር ለመገምገም ድረ-ገጹን ይጎብኙ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት