12/12/2024

የሞንጎምሪ ካውንቲ ከጁላይ 1 2023 ጀምሮ ማንኛዋም የሜሪላንድ ነዋሪ የሆነች እናት ገቢዋ (የቤተሰብ ገቢ) ዝቅተኛ ከሆነና ለሜዲኬይድ ብቁ ከሆነች የመኖሪያ ፍቃድ ቢኖራትም ባይኖራትም የሜዲኬይድ የጤና ኢንሹራንስ ሽፋን እንድታገኝየሚፈቅደውን ህግ ተግባራዊ ሆኗል።

ለማመልከትና ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ተከትለው ይሂዱ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት