12/12/2024
Add a heading (17)

ታይሰን ፉድስ የተባለው የምግብ ማቀነባበሪያ ኩባንያ ለገበያ ያቀረበው ወደ30000 ፓውንድ ገደማ የሚደርስ ፍሮዝን ቺክን ነጌት በውስጣቸው የብረት ቁርጥራጭበመገኘቱ ምርቱን የገዙ ደንበኞቹ አውጥተው እንዲጥሉ ጠይቋል።

በአሜሪካ ግብርና ቢሮ ትላንት ኖቨምበር 4 በወጣው መግለጫ መሰረት ታይሰን ፉድስ በሴፕቴምበር 5 ያመረታቸው የዶሮ ስጋ ምርቶች ውስጥ የብረት ቁርጥራጭ እንደተገኘና እነዚህም ምርቶች በካሊፎርኒያ፤ ኢሊኖይስ፤ ኬንተኪ፤ ሚቺጋን፤ ኦኃዮ፤ ቴነሲ፤ ዊስኮንሲንና እዚህ ቨርጂንያ ለሽያጭ እንደቀረቡ አብረው ተናግረዋል።

እስካሁን አንድ ሰው በብረት ቁርጥራጭ አነስተኛ ጉዳት እንደደረሰበትና ሌላ ሰው ግን እስካሁን እንዳላመለከት ኩባንያው አስታውቋል። በዋናነት ለሽያጭ እንዳይቀርቡ ወይንም እንዲወገዱ የተበየነባቸው ምርቶች ዝርዝር እንደሚከተለው ነው።
29-oz. Plastic bag packages containing “Tyson FULLY COOKED FUN NUGGETS BREADED SHAPED CHICKEN PATTIES” with a Best If Used By date of SEP 04, 2024, and lot codes 2483BRV0207, 2483BRV0208, 2483BRV0209 and 2483BRV0210.

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት