12/12/2024
Cheesebur Day

የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ አዛውንቶች ከኖቬምበር 13 ጀምሮ እስከ ኖቬምበር 19 ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ እንደሚችሉ የፌርፋክስ ካውንቲ ቤቶች ልማት ገልጿል፡፡ በዚህ ዙር የተጠባባቂ ነዋሪዎችን የሚመዘግቡት አፓርታማዎች የሚከተሉት ናቸው

  1. The Fallstead: One-bedroom apartments for older adults (ages 62+) located at 1609 Great Falls Street, McLean, VA 22101
  2. One University Senior (The Belmont): One-bedroom apartments for older adults (ages 62+) to be located at 4518 University Drive, Fairfax, VA 22030. This property is currently under construction.

ማስታወቂያ


ማመልከት የሚፈልጉ ሬንትካፌ ላይ ከሰኞ ኖቬምበር 13 ጧት 8 ሰዓት ጀምሮ ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለማመልከት ድጋፍ ወይንም እገዛ የሚፈልጉ ደሞ ካውንቲው ጋ በ 703 246 5100 በመደወል ወይንም ወደፌርፋክስ ካውንቲ ቤቶች ልማት ቢሮ 3700 Pender Drive in Fairfax, VA. በአካል በመሄድ ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ዜናውን ያገኘነው ከካውንቲው ሪዴቨሎፕመንትና ኃውሲንግ ኦቶሪቲ ነው፡፡ ማመልከቻዎች የሚያስገቡት በሬንት ካፌ ድረ ገጽ ላይ ነው፡፡ ሬንትካፌ ላይ ለመመዝገብና ለማመልከት መርጃ ዶክመንት ይህን ሊንክ ተጭነው ማውረድ ይችላሉ፡፡

ማመልከቻው ሲከፈት ሊንኩን እንደተለመደ እዚህ ገጽ ላይ እናጋራለን።


UPDATE: November 13/2023

ዛሬ ማመልከቻው ተከፍቷል፡፡ ከስር ባሉት ሊንኮች መረጃ ማግኘት ወይንም በቀጥታ ማመልከት ይችላሉ


About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት