12/12/2024
img_2478-1

የኤች.አይ.ቪ መባባስን በማስመልከት የሞንጎምሪ ካውንቲ ነዋሪዎች ተመርምረው ራሳቸውን እንዲያውቁ በተለይም እድሜያቸው ከ26 አመት በታች ለሆኑ ወጣቶች የነፃ ምርመራ አዘጋጅቷል::

ሊንኩን ተጭነው ስለ የኤች.አይ.ቪና ሌሎች የአባላዘር በሽታዎች ምርመራ የሚመለከት መረጃውን ያግኙ

https://bit.ly/3RJTZaN

ለጥቆማው Ras Asratን እናመሰግናለን!

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት