05/17/2024

ዛሬ ጃንዋሪ 2, 2024 ወደ 1 ሰዓት አካባቢ በሮክቪል ሜሪላንድ በሬክተር ስኬል 2.3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል::

በመቶዎች የሚቆጠሩ በሮክቪልና ጌይትስበርግ አቅራቢያ የሚኖሩ ሰዎች ንቅናቄውን እንደሰሙ ለwtop ተናግረዋል:: በመሬት መንቀጥቀጡ እስካሁን የደረሰ ከባድ ጉዳት የለም::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት