12/12/2024
Screenshot-2024-01-02-at-12.08.05

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ ጊልክሪስት ሴንተር የነጻ ትምህርት አዘጋጅቷል።ምዝገባው ዛሬ ጃንዋሪ 2 2024 እኩለ ቀን ላይ ተጀምሯል። ውስን ቦታዎች ነው ያሏቸው.. ተመዝጋቢዎች እንዳመጣጣቸው ይስተናገዳሉ።


ሊንኩን ተከትለው መመዝገብ ይችላሉ።


ሁሌም ትኩስ መረጃዎቻችንን ለማግኘት በፌስቡክ ይከተሉን

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት