05/18/2024

እስከነገ ይቀጥላል ተብሎ በሚጠበቀው መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት ለነገ ረቡዕ ጃንዋሪ 10፤ 2024፣ የሚከተሉት ትምህርት ቤቶች የመግቢያ ሰዓታቸው ላይ ለውጥ አድርገዋል።


ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው::


ቨርጂንያ

የተቋምስምየተደረገውለው
ከልፔፐር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ፋኪር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ፍሬድሪክስበርግ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ስፖትሲልቭንያ ካውንቲ የህዝብብ ትምህርት ቤቶች2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ስታፈርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ሜሪላንድ

የተቋምስምየተደረገውለውጥ
አን አረንደል የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ይህ ተለዋዋጭ መረጃ ነው። በየጊዜው የሚኖሩ ለውጦችንና ተጨማሪ መረጃዎችን እንደደረሱን እናሳውቃችኋለን።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት