05/04/2024

በፔንሳልቫኒያው የሪፐብሊካን ተወካይ ጋይ ሪሸንታለር በቀረበ ረቂቅ አዋጅ መሰረት የአሜሪካ ኮንግረስ የዋሽንግተን ደለስ አለም አቀፍ አየር ማረፊያን ስያሜ ወደ “ዶናልድ ጄ ትራምፕ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ” እንዲቀየር የሚጠይቅ አዋጅ ቀርቦ ተወካዮች ሲከራከሩ ውለዋል፡፡

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት