05/04/2024

የሞንጎምሪ ካውንቲ መማክርት ዛሬ በነበረው ስብሰባው በካውንቲው የሚገኙ የሺሻ ቤቶች ላይ የሰዓት ገደብ አስቀምጧል፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት በርካታ ደንበኞች እንደ ዲሲና ፒጂ ባሉ አጎራባች አስተዳደሮች ያሉ መዝናኛ ቤቶች ሲዘጉ ተገልጋዮች ወደ ካውንቲው በተለይም ሲልቨርስፕሪንግ አካባቢ ባሉ ሺሻ ቤቶች ማዘውተራቸውና ይህም በድንገተኛ አደጋ ተከላካዮችና ፖሊሶች ላይ ጫና መፍጠሩን ተከትሎ የካውንቲው ካውንስል ሜምበር በሆኑት ኬት ስቴዋርት፤ ጌብ አልቦርኖዝና ኤቫን ግላስ የተረቀቀ ደንብ አጽድቋል፡፡ በቀጣይ የካውንቲው ኤክስኪውቲቭ ፈርመውበት ወደ ስራ ይገባል ተብሏል፡፡

——————————–

The bill sets certain days and time for the hours of operation for hookah lounges, tobacco shops and vape shops. As outlined by the bill, these establishments may only allow patrons to smoke, vape or use hookah pipes on Monday through Thursday, from 9 a.m. to 2 a.m.; on Friday and Saturday, from 9 a.m. to 3 a.m.; and on Sunday, from 9 a.m. to 2 a.m. or from 9 a.m. to 3 a.m., if the following day is a federal holiday.

An owner that operates after the permitted hours would be subject to Class A penalty – $500 for the initial offense and $750 for a repeated offense. Each day the violation occurs is considered a separate offense. This ex

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት