12/12/2024
የሊሞ ሹፌር የሆነው ሚካኤል ጽጌ ድብደባና ዝርፊያ በዲሲ (7)

የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ማምሻውን እንዳሳወቀው ፍስኃ. በርኄ ሃዲስ የተባል የ54 ዓመት ግለሰብ ከሐሙስ ኤፕሪል 4 ንጋት 6 ሰዓት ጀምሮ ከ5100 block of West Cedar lane ቤተስዳ አካባቢ እንደዋጣ እንዳልተመለሰና ያለበትን የሚያውቅ እንዲያሳውቀው ጠይቋል።

ፍስኃ ቁመቱ 5ጫማ ከ7 ኢንች ሲሆን ክብደቱ 180 ፓውንድ ነው ሲል ፖሊስ ገልጿል። በወቅቱ ምን አይነት ልብል እንደለበሰ እንደማይታወቅ የፖሊስ ሪፖርት ያሳያል። ያለበትን የሚያውቅ ለፖሊስ በስልክ ቁጥር 301-279-8000 በመደወል ማሳወቅ እንደሚችል ተነግሯል።

ሼር በማድረግ ተባበሯቸው።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት