12/12/2024
img_4793-1

ከዛሬ ቅዳሜ ጁን 1 ጀምሮ ከግሌንሞንት እስከ ታኮማ ድረስ ያሉት የሜትሮ ባቡር ጣብያዎች በእደሳና አዲስ ግንባታ ምክንያት ዝግ ይሆናሉ በተለይም የግሌንሞንት; ዊተን; ፎረስት ግሌንና ሲልቨር ስፕሪንግ ከጁን 1-ኦገስት 31 ዝግ ይሆናሉ:: የታኮማ ጣብያ ደሞ ከጁን 1- ጁን 29 ብቻ ዝግ ይሆናል:: ለደንበኞች ነፃ የሸትል/ባስ አገልግሎት ተዘጋጅቷል::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት