Uncategorized ዶናልድ ትራምፕ ወንጀለኛ ተባሉ 05/30/2024 ኒው ዮርክ በተሰየመው ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት የቀድሞው ፕሬዘደንት በተከሰሱባቸው 34 መዝገቦች ወንጀለኛ ሆነው አግኝቼያቸዋለሁ ሲል ጁሪው ወስኗል:: በታሪክ የመጀመሪያው ወንጀለኛ የአሜሪካ ፕሬዘደንት ሆነዋል:: ፍርድ ቤቱ የፍርድ ውሳኔውን በጁላይ 11 ያሳውቃል:: About Author m.henok See author's posts ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት Continue Reading Previous Previous post: የዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያ ዙር ምርጫNext Next post: 5 የሜትሮ ጣቢያዎችሊዘጉ ነው Leave a ReplyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Notify me of follow-up comments by email. Notify me of new posts by email. Δ