ኒው ዮርክ በተሰየመው ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት የቀድሞው ፕሬዘደንት በተከሰሱባቸው 34 መዝገቦች ወንጀለኛ ሆነው አግኝቼያቸዋለሁ ሲል ጁሪው ወስኗል::...
Month: May 2024
በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያ ዙር ምርጫ ቅድሚያ መራጮች ድምጻቸውን ካሳለፍነው ቅዳሜ ጀምሮ በከተማዋ ባሉ የቅድሚያ መራጮች ጣቢያዎች ድምጻቸውን መስጠት ጀምረዋል፡፡...
ዲሲና አካባቢው ዛሬ ሰኞ 5/27 እስከ ምሽት 11 ሰአት ድረስ የቶርኔዶ አደጋ ሊያደርስ የሚችል የአየር ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል ተነግሯል::...
አክሲዮስ ትላንት እንዳስነበበን ከሆነ የሀውስ ሪፐብሊካን አባላት ገፋፍተው ያመጡትንና የዲሲ ካውንስል በ2022 አጽድቆት ተግባራዊ የሆነው የአሜሪካ ዜግነት የሌላቸው የከተማው...
እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በሜሪላንድ ፕራይመሪ ለሴኔት የተወዳደሩት አንጀላ ኦልሶብሩክ ዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው ላሪ ሆጋን ደሞ ሪፐብሊካንን ወክለው ለመወዳደር...
ዛሬ ማክሰኞ ሜይ 14 2024 የሜሪላንድ ፕራይመሪ ምርጫ የሚደረግበት የመጨረሻ ቀን ነው። በዚህ ምርጫ ለሴኔት እየተወዳደሩ የሚገኙት የፕሪንስ ጆርጅ...
Update: – ይህ ማስጠንቀቂያ ከአርብ 05/10 ጅምሮ ተነስቷል:: ———- የዋሽንግተን ዲሲ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ዛሬ ረቡዕ ሜይ 8 2024...
ማሻሻያ: ዛሬ ይደረጋል ተብሎ የነበረው የመንኮራኩር ማምጠቅ ተሰርዟል:: የመሰረዙ ምክንያት ደሞ በጠፈርተኞቹ የኦክስጅን መቀበያ እክል በመገኘቱ ነው ተብሏል:: ይህ...