ማህበራዊ ሜሪላንድ ምርጫ 2024 ዜና ፕራይመሪ ምርጫ 2024 የሜሪላንድ ፕራይመሪ የምርጫ ውጤቶች መውጣት ጀመሩ 05/15/2024 እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በሜሪላንድ ፕራይመሪ ለሴኔት የተወዳደሩት አንጀላ ኦልሶብሩክ ዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው ላሪ ሆጋን ደሞ ሪፐብሊካንን ወክለው ለመወዳደር አሸንፈዋል። ሁለቱ ተቀናቃኞች በኖቨምበር በሚደረገው ምርጫ ወሳኝ የሆነውን የፌደራል ሴኔት መቀመጫ ለመውሰድ ይፋለማሉ። ሌሎቹ ውጤቶች እንደደረሱን እናቀርባለን። About Author m.henok See author's posts ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት Continue Reading Previous Previous post: የሜሪላንድ ፕራይመሪ ምርጫ- ዛሬNext Next post: የዴሞክራትና ሪፐብሊካኖች ሽኩቻ በዲሲ ዜጋ ያልሆኑ ነዋሪዎች የመምረጥ መብት ዙሪያ