ማሻሻያ:
ዛሬ ይደረጋል ተብሎ የነበረው የመንኮራኩር ማምጠቅ ተሰርዟል:: የመሰረዙ ምክንያት ደሞ በጠፈርተኞቹ የኦክስጅን መቀበያ እክል በመገኘቱ ነው ተብሏል:: ይህ የቦይንግ ስታርሊንክ መንኩራኩ በተደጋጋሚ እየተሰረዘ እዚህ ደርሷል::
____________
የቦይንግ ስታርሊንክ መንኩራኩር ዛሬ ማምሻውን 10፡30 ገደማ ሁለት አስትሮናውቶችን (የጠፈር ተመራማሪዎችን) ይዞ ወደ ኢንተርናሽናል ስፔስ ስቴሽን ይሄዳል። በዚህ የጠፈር ጉዙ የሚሳተፉ ተመራማሪዎች ቡች ሚልሞርና ሰኒ ዊልያምስ ይባላሉ።
NASA astronaut Butch Wilmore, and Suni Williams of the agency’s Boeing Crew Flight Test mission, pose for a portrait at NASA’s Johnson Space Center in Houston.