12/12/2024
happy-1

በገቨርነር ዌስ ሙር በምትተዳደረው የሜሪላንድ ትራንስፖርቴሽን አስተዳደር ቢሮ ከጁላይ 1, 2024 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የመኪና ምዝገባ (ሬጅስትሬሽን) ላይ ለውጥ በማድረግ ለአነስተኛ መኪኖች በአመት $110.50 ለሁለት አመት ደሞ $221 ዶላር ማስከፍል ይጀምራል::

ለማነፃፀር ያህል በአጎራባች ስቴቶች አመታዊ የመኪና ሬጅስትሬሽን ክፍያ በዲሲ $72, በቨርጂንያ $31, በፔንሳልቫንያ $45ና በዴላዌር $40 ነው::

ይህ የዋጋ ጭማሪ ያስፈለገው የትራንፖርት መሰረተ ልማቶች ለሚያስፈልጋቸው ወሳኝ ጥገና የሚሆን በጀት ኮታ ለመሙላት ነው ተብሏል::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት