12/12/2024
img_4904-1

በሞንጎምሪ ካውንቲ ቶርኔዶ መሬት እንደነካ ተረጋግጧል :: ከደቂቃዎች በሁዋላ ጌትስበርግና ጀርመንታውን ይደርሳ ከ270 ውጡ

በጀርመንታውን, ሞንጎምሪ ቪሌጅ, ጌቲስበርግና አካባቢው እስከ 7:45 የቶርኔዶ ማስጠንቀቂያው ይቀጥላል:: ውጭ ካላችሁ ወደቤት ግቡ:: መኪና ውስጥ ከሆናችሁ በቶሎ ወደቤት ወይን አንደርግራውንድ ፓርኪንግ ፈልጋችሁ ተጠለሉ ተብሏል::

ፑልስቪል ቶርኔዶ መሬት እንድነካ ከደቂቃዎች በፊት ተረጋግጧል:: ወደቤት/ወደ ሞል ወይም ወደፓርኪንግ ጋርጅ በመግባት ተጠለሉ!

እንደ ሞንጎምሪ ካውንቲ እሳትና ድንገተኛ አደጋ ትከላካይ ቢሮ በዛሬው ቶርኔዶ እስካሁን የተረጋገጡ 3 ቤቶች(Structure) እንደተደርመሱና ስዎች በፍርስራሹ እንደተቀበሩ ታውቋል:: የነፍስ ማዳን ስራው ቀጥሏል::
አድራሻቸው👇🏾

  • 200 Rolling Rd., Gaithersburg,
  • 3 Holly Dr., Gaithersburg
  • 400 Dogwood Dr. Near Tulip Dr., Gaithersburg,

ቶርኔዶ ኮሎምቢያ አቅራቢያ i29 አካባቢ ደርሷል.. ወደ ምስራቅ በ25ማይል በሰአት ይጏዛል:: የቶርኔዶ ማስጠንቀቂያው ለሀዋርድ ካውንቲና አም አረንደል ካውንቲ ወቷል::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት