12/12/2024
New Car (Presentation (169)) (1)

ተፈላጊዋ ምንም ጉዳት ሳይደርስባት እንደተገኘች ፖሊስ ማምሻውን አስታውቋል።

————–

በሜሪላንድ የሞንጎምሪ ካውንቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ የ29 ዕድሜ ያላትን ቤት ተስፋዬን አፋልጉኝ ብሏል፡፡ ቤት ተስፋዬ ለመጨረሻ ጊዜ የታየችው ዛሬ ረቡዕ ሴፕቴምበር 11፣ 2024 እንደሆነና 3EX6516 የሜሪላንድ ታርጋ ያለው የ2019 ግሬይ ቶዮታ ሀይላንደር ይዛለች ተብሎ እንደሚታመን መግለጫው አክሎ አሳውቋል፡፡

የፖሊስ መግለጫ እንደሚያሳየው ቤት 5 ጫማ ከ 7 ኢንች ቁመት ሲኖራት ክብደቷ 140 ፓውንድ የአይኗ ቀለም ቡናማ እንዲሁም ጥቁር ጸጉር እንዳላት ተነግሯል፡፡ የቤትን ያለችበትን የሚያውቅም ለፖሊስ በ301-279-8000 ደውሎ እንዲያሳውቅ ተጠይቋል፡፡

ሙሉውን የፖሊስ ሪፖርት ለማየት ይህን ይጫኑ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት