መንግስት ምከሩኝ ሲል ዝም ማለት አያስፈልግም። ግቡና ንገሯቸው። ሌላ ጊዜ በደንብ እንዲያዳምጧችሁ ከፈለጋችሁ እንዲህ ያሉ ሀሳብ መሰብሰቢያዎችን ሲያዘጋጁ በደንብ ተሳተፉ። እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ወዳጅ ጓደኞቻችሁ እንዲሳተፉ አድርጉ (ቢያንስ አንድ ሌላ ሰው እንዲሳተፍ ንገሩ)። አለን በሏቸው።
የዘር እኩልነት እና ማህበራዊ ፍትህ ቢሮ (ORESJ)፦ ጥቁር(Black)፣ ተወላጆች (Indigenous) እና ነጭ ያልሆኑ ሰዎች(People of Color) [BIPOC] ዳሰሳ ጥናት
እባክዎን ይህን የዳሰሳ ጥናት በተቻሎት መጠን ለማጠናቀቅ የተወሰነ ጊዜ ይውሰዱ። የእርስዎ አስተያየት በካውንቲ ውስጥ ከሚኖሩ ጥቁር (Black)፣ ተወላጆች(Indigenous) እና ነጭ ያልሆኑ ሰዎች(People of Color) [BIPOC] ጋር ያለንን የግንኙነት እና የማህበረሰብ ተሳትፎ ጥረቶቻችንን ለማቀድ እና ለማሻሻል ይረዳል። የዳሰሳ ጥናቱ ውጤቶቹ በሚስጥር ይያዛሉ እና በሞንትጎመሪ ካውንቲ የውስጥ ስራ ላይ ብቻ ጥቅም ላይ ይውላሉ።
ለአማርኛ ይህን ይጫኑ፡ https://bit.ly/3XYzKZW
BIPOC INDIVIDUAL SURVEY
Office of Racial Equity and Social Justice (ORESJ) – BIPOC Individual Survey
Please take a moment to complete this survey to the best of your ability. Your feedback will help shape and enhance our communication and community engagement efforts with Black, Indigenous, and other People of Color (BIPOC) living in the county. Survey Results will be kept confidential and used only for Montgomery County’s internal purposes.
For English Click here: https://bit.ly/4007qcj