የሞንጎምሪ ካውንቲ ቀጣይ አመት በጀት በሚመለከት የካውንቲው ኤክስኪውቲቭ ማርክ ኤልሪች ሊያደርጏቸው ካቀዷቸው የየማህበረሰብ ውይይቶች አንዱ ዛሬ ኦክቶበር 16 ምሽት ከ7-8:30pm በሲልቨር ስፕሪንግ ሲቪክ ሴንተር ይደረጋል::
በአካል መገኘት ለማትችሉ በዩ ቲዩብ ቀጥታ ይተላለፋል::
የሞንጎምሪ ካውንቲ በጀት ውይይት በቀጥታ
ይህንን የዩቲውብ ቀጥታ ስርጭት እዚህ ገፅ ላይ ዛሬ ምሽት እናጋራዋለን::