DC Early voting

የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪዎች ከዛሬ ኦክቶበር 28 ጧት 8፡30 ጀምሮ እስከ ዕሁድ ኖቨምበር 3 ድረስ መምረጥ እንደሚችሉ ተነግሯል። የዘንድሮውን ምርጫ በዲሲ የዩናይትድ ስቴትስ ዜግነት የሌላቸው የዲሲ ነዋሪዎችም በአካባቢያዊ ምርጫ በመምረጥና በመመረጥ መሳተፍ እንዲችሉ ከተፈቀደ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረግ ምርጫ መሆኑ የተለየ ያደርገዋል። ይህ ህግ ከጸደቀ በኋላ አቤል አመነ የተባለ ባለ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ባለቤት ለዲሲ ዋርድ 4 ኤ.ኤን.ሲ ተወዳድሮ መመረጡ ይታወሳል።


የዋሽንግተን ዲሲ መራጮች በአቅራቢያችሁ ያለ መምረጫዎችን ለማይት ይህን ሊንክ ተከትለው ይሂዱ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.