የ2024 ምርጫ የመጨረሻ ቀን ኖቨምበር 5 2024 ማምሻውን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የፕሬዘዳንታዊ ምርጫውንና የቨርጂንያ ምርጫ ውጤቶችን ከአሶሼእትድ ፕሬስ ያገኘናቸውን ካርታዎችና ማብራሪያዎች በመጠቀም የምናቀርብ ይሆናል። እዚህ ገጽላይ በተከታታይ እናቀርባለን። ይጠብቁን።
6:30pm – ቆጠራ ከተጀመረባቸው ሁለት ስቴቶች ከፊል ውጤት ወቷል:: ኢንዲያና እስካሁን 5% ድምፅ ተቆጥሯል:: ከዚህም የቀድሞው ፕሬዘደንት ዶናልድ ትራምፕ 61.4% ሲያገኙ ካማላ ሀሪስ በ37.1% ይከተላሉ::
በኬንተኪ እስካሁን2% ድምፅ የተቆጠረ ሲሆን ትራምፕ በ66.1% ሲመሩ ካማላ በ32.8% ይከተላሉ::
Credit: AP
VA President
VoteCast