12/12/2024

ነገ ጃንዋሪ 19፣ 2022 የሚኖረውን የበረዶ ውሽንፍር ተከትሎ የዲሲ አካባቢ ትምህርት ቤቶች የተወሰኑት ሙሉ ለሙሉ የሚዘጉ ሲሆን አንዳንዶቹ ደግሞ ትምህርት ዘግይተው ይጀምራሉ። ከWUSA9 ያገኘነውን የትምህርት ቤቶች ዝርዝር ከስር አስቀምጠናል።

የኦንላየን/ቨርቿል ትምህርት የሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች

አሌክሳንድሪያ ሲቲ ትምህርት ቤቶች
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች

ስታፎርድ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች
ፌይርፋክስ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች

ሙሉ ለሙሉ የሚዘጉ ትምህርት ቤቶች
ክራይስት ቻፕል አካዳሚ
ስፖትሲልቫንያ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች

ሞንትጎምሪ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች
አርሊንግተን ካውንቲ ትምህርት ቤቶች

ዘግይተው 10፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈቱ

ፖቶማክ ስኩል ማክሊን
ብሩክስፊልድ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች
ሲቲ ኦፍ ዊንቸስተር ትምህርት ቤቶች
ቨርጂንያ ሪጅናል ትራንዚት
ኮንግረሽናል ስኩል

የፋኳየር ካውንቲ ትምህርት ቤቶች
የፍሬደሪክ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች
ዩኤስ ዲስትሪክት ኮርት – ግሪን ቤልት

ዘግይተው 11፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈቱ

ዲሲ ፐብሊክ ስኩል

ኖቫ ኮሚዩኒቲ ኮሌጅ
ሚኒራል ካውንቲ ትምህርት ቤቶች
ፔይጅ ካውንቲ ትምህርት ቤቶች

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት