የአሜሪካ የፌደራል መንግስት ለሁሉም አሜሪካውያን በቤት ውስጥ የኮቪድ መመርመሪያዎችን መላክ ሊጀምር መሆኑን አሳውቋል።
በአንድ ቤት አንድ ብቻ ነው የሚፈቀደው። አንዱ እሽግ በውስጡ 4 መመርመሪያዎች ይኖሩታል። እርስዎም ይህን ሊንክ ተጭነው ዛሬውኑ ማዘዝ ይችላሉ። መመርመሪያዎቹ ቅፁን ሞልተው በላኩ ከ7-12 ቀናት ይላካል።
ይህ የቤት ውስጥ መመርመሪያ አሁኑኑ የሚያስፈልግዎ ከሆነ (ለዲሲና ለሞንትጎመሪ ካውንቲ ነዋሪዎች) በአቅራቢያዎ ወደሚኝ የህዝብ ቤተ-መፅኃፍት በመሄድ መውሰድ ይችላሉ።
በጣም እናመሰግናለን:: ጎበዞች በርቱ